የአብን ከፍተኛ አመራሮች አቶ ዩሱፍ ኢብራሒምና አቶ ጋሻው መርሻ በዛሬው ዕለት ከአማራ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የኅልውና ዘመቻውን እና ቀጣይ የትህነግን አቅጣጫ ምን መሆን እንዳለበት በርካታ ርዕሰ ጉዳዮችን በማንሳት ተወያይተዋል። የአብን አደረጃጀት ኃላፊ አቶ ጋሻው መርሻ በቅድሚያ በዚሁ ቃለምልልስ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወራሪውን የትግራይ ኃይል “የትግሬ ወራሪ ኃይል በማለት” በትክክለኛ ስሙ መጥራቱን አመስግነዋል። እንደ […]
↧